dcsimg

ሰብአስተኔ ( amharique )

fourni par wikipedia emerging languages

ሰብ አስተኔጡት አጥቢ መደብ ውስጥ ያለ ክፍለመደብ ነው። በሥነ ሕይወት ጥናት ይህ ክፍለመደብ ሌሙርዝንጀሮች፣ ጦጣዎችና የሰው ልጅም ይጠቅልላል።

ሥነ ባህርይ ረገድ በኩል፣ ከፍጡሮች ሁሉ ቺምፓንዚ የተባለው ጦጣ በሁለት ዝርዮች (ሐለስትዮ እና ሐለስት) ተመድቦ ሲሆን ለሰው ልጅ ቅርብ ዝምድና ያለው ይቆጠራል። ቺምፓንዚ ግን 24 (48) ሐብለ በራሂዎች እያለው፣ የሰው ልጅ 23 (46) ሐብለ በራሂዎች እና ከማናቸውም እንስሳ ይልቅ እጅግ ሃይለኛ አዕምሮ አለው።

ደግሞ ይዩ

licence
cc-by-sa-3.0
droit d’auteur
ዊኪፔዲያ ደራሲያን እና አርታኢዎች