dcsimg

ቆርኬ ( 阿姆哈拉語 )

由wikipedia emerging languages提供
ለጨዋታው፣ ቆርኪ ይዩ።

ቆርኬ (ሮማይስጥAlcelaphus buselaphus) ኢትዮጵያአፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ቆርኬ አንድ ዝርያ ብቻ ሲሆን በዚህ ዝርያ ፰ ያህል ንዑስ ዝርያዎች አሉ፤ በስሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ የተገኘው ንዑስ ዝርያ የቶራ ቆርኬ (A. buselaphus tora) ሊጠፋ እንደ ሆነ ይታስባል፤ 250 ብቻ እንደ ቀሩ ተብሏል።

ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

የእንስሳው ጥቅም

ጥቅሙ ብዙውን ጊዜ ለቱሪስት መስህብነት ሲውል በተለይ በብዛት በደቡብ ኦሮሚያ ይገኛል፡፡

許可
cc-by-sa-3.0
版權
ዊኪፔዲያ ደራሲያን እና አርታኢዎች
原始內容
參訪來源
合作夥伴網站
wikipedia emerging languages