አህያ አራት እግር ያለው ለማዳ እንስሳ ሲሆን ከባድ ዕቃ በመሸከም ሰውን ይረዳል። በተለይም ዘመናዊ የመጉአጉአዣ አገልግሎት በሌለበት ሥፍራ አገልግሎት በስፋት ይሰጣል። አህያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማዳ አህያ ወይም Equus africanus asinus የመጣ ከአውሬ አህያ Equus africanus ነበር።
አስተዳደግ
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ
የእንስሳው ጥቅም