dcsimg

ሾላ ( Amharic )

provided by wikipedia emerging languages
 src=
ሾላ በኢትዮጵያ

ሾላ (Ficus sp. shola (A) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ትልቅ ዛፍ ሲሆን ፍሬው ጣፋጭና ለስላሳ ድብልብል ነው። የበለስ አይነት ነው።

የሾላ ተጨማሪ ጥቅም

ስሩ ተፈልቶ ሲጠጣ የኩላሊትና የሽንት ዑደት ብልቶችን ጤንነት ያሻሽላል።[1]

ለሾላ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት

የሾላ አስተዳደግና እንክብካቤ

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.
license
cc-by-sa-3.0
copyright
ዊኪፔዲያ ደራሲያን እና አርታኢዎች