ራስ ክምር (Leonotis ocymifola) ወይም ፈረስ-ዘንግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
«የፈረስ ዘንግ» በአንዳንድ ምንጭ ለሌላ ዝርያ Diplolophuium africanum ያጠቁማል።
የሥሩ ውጥ መራራና መርዛም ነው።
የተክሉ ውጥ ለሴት ወር ብዛት እንደ ተጠቀመ ተዘግቧል።[1] የራስ ክምር ቅጠል ውጥ ደግሞ ለራስ ምታት ወይም ለሆድ ቁርጠት መጠጣት ተዘግቧል።[2] እንዲሁም ጭማቂው ለወስፋትና ለትኩሳት መጠጣት ተዘግቧል።[3]