ዝግባ (Afrocarpus) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የዛፍ ወገን ነው።
በኢትዮጵያ A. gracilior እና A. falcatus የታወቁት ዝግባ ዝርዮች ናቸው።
የሮማይስጡ ስም ብዙ ጊዜ ደግሞ በ«Afrocarpus» ፈንታ «Podocarpus» ይባላል፤ በትክክል ግን Podocarpus የተዛመደው የፈረንጅ ዝግባ ወገን ነው።
የዝግባ ቅጠል ጭማቂ ለተቅማጥ መጠጣቱ ተዘግቧል።[1] በተጨማሪ ማስታወክ ለማከም መጠጣቱ ተዘግቧል።[2]