ሰሪቲ፣ ሰሪቴ ወይም ቀስተኒቻ (Asparagus) በኢትዮጵያና በዓለም ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። የሴት ቀስት የሰሪቲ ዝርያ (A. Africanus) ነው።
በባህል መድሃኒት፣ የሰሪቲ ድንቼ ሥር ለአቀዥቃዥና ለአባለዘር በሽታ እንደ ጠቀመ ተዘግቧል።[1]
«የሴት ቀስት» ዝርያ ሥር በዶሮ ወጥ ተጨምሮ ለአለመቻል እንዲጠቅም ተብሏል።[2]